Revision of Triangles - ስለ ትራያንግሎች ክለሳ

Аватар автора
Уроки Excel для начинающих
Perimeter and Area of plane figures / የምስሎች ዙሪያ እና ስፋት / Maths Unit 5, Grade 7 In this video, we learn about Perimeter and Area of plane figures . This video is based on Unit 5 of Grade7 Maths of the Ethiopian curriculum. The academic videos published under Saquama (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian curriculum. በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምስሎች ዙሪያ እና ስፋት እንማራለን።ይህ ቪድዮ የተሰራው በ7ኛ ሒሳብ ክፍል 5 ላይ ተመስርቶ ነው። በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው። This video is prepared by Education for Ethiopia, which is a non-profit, non-governmental organization that aims to improve the academic performance of Ethiopian students by providing them with supplementary digital educational resources. These resources are made available through the Saquama ሳቋማ (ሳይንስ፥ ቋንቋ፥ ማትስ) digital platform, (that comprises of a YouTube channel, an application, and a website). ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮፒያ በተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ለኢትዮጵያ ተማሪዎች አጋዥ የዲጂታል ትምህርታዊ ግብዓቶችን በማሟላት የትምህርት አፈጻጸምን ለማሻሻል ያለመ ነው። እነዚህ ግብዓቶች የድርጅቱን የዩቲዩብ ቻናል፣ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይትን በ ሚያካትተው ሳቋማ (ሳይንስ፣ ቋንቋ፣ ሂሳብ) በተባለው መድረክ በኩል ይገኛሉ። Amharic version developed by: Getnet www.educationforethiopia.org EducationForEthiopia Grade7 #ሳቋማ

0/0


0/0

0/0

0/0